2 ሳሙኤል 15:37 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 በመሆኑም አቢሴሎም ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ የዳዊት ወዳጅ*+ የሆነው ኩሲ ወደ ከተማዋ ሄደ። 1 ዜና መዋዕል 27:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 አኪጦፌል+ የንጉሡ አማካሪ ነበር፤ አርካዊው ኩሲ+ ደግሞ የንጉሡ ወዳጅ* ነበር።