ዘፍጥረት 22:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 የይሖዋም መልአክ ከሰማይ ለሁለተኛ ጊዜ አብርሃምን ጠራው፤ ዘፍጥረት 22:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 በእርግጥ እባርክሃለሁ፤ ዘርህንም በሰማያት ላይ እንዳሉ ከዋክብትና በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ በእርግጥ አበዛዋለሁ፤+ ዘርህም የጠላቶቹን በር* ይወርሳል።+