1 ነገሥት 4:24, 25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 እሱም ከወንዙ ወዲህ ያሉትን ነገሥታት ሁሉ ጨምሮ ከቲፍሳ አንስቶ እስከ ጋዛ+ ድረስ የሚገኙትን ከወንዙ+ ወዲህ* ያሉትን አካባቢዎች በሙሉ ተቆጣጥሮ ነበር፤ በዙሪያው ባለው አካባቢ ሁሉ ሰላም ሰፍኖለት ነበር።+ 25 በሰለሞን ዘመን ከዳን አንስቶ እስከ ቤርሳቤህ ድረስ በይሁዳና በእስራኤል የሚገኝ እያንዳንዱ ሰው ከገዛ ወይኑና ከበለስ ዛፉ ሥር ያለስጋት ይኖር ነበር።
24 እሱም ከወንዙ ወዲህ ያሉትን ነገሥታት ሁሉ ጨምሮ ከቲፍሳ አንስቶ እስከ ጋዛ+ ድረስ የሚገኙትን ከወንዙ+ ወዲህ* ያሉትን አካባቢዎች በሙሉ ተቆጣጥሮ ነበር፤ በዙሪያው ባለው አካባቢ ሁሉ ሰላም ሰፍኖለት ነበር።+ 25 በሰለሞን ዘመን ከዳን አንስቶ እስከ ቤርሳቤህ ድረስ በይሁዳና በእስራኤል የሚገኝ እያንዳንዱ ሰው ከገዛ ወይኑና ከበለስ ዛፉ ሥር ያለስጋት ይኖር ነበር።