1 ነገሥት 6:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እሱም ቤቱን ገንብቶ አጠናቀቀ፤+ ቤቱንም ከአርዘ ሊባኖስ በተሠሩ ተሸካሚዎችና ርብራቦች ከደነው።+ 1 ነገሥት 6:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ውስጠኛው ክፍል ርዝመቱ 20 ክንድ፣ ወርዱ 20 ክንድ እንዲሁም ቁመቱ 20 ክንድ ነበር፤+ በንጹሕ ወርቅም ለበጠው፤ መሠዊያውንም+ በአርዘ ሊባኖስ ለበጠው።