ራእይ 21:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በተጨማሪም የከተማዋ የግንብ አጥር 12 የመሠረት ድንጋዮች ነበሩት፤ በእነሱም ላይ የ12ቱ የበጉ ሐዋርያት 12 ስሞች+ ተጽፈው ነበር።