2 ዜና መዋዕል 3:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ከቤቱ ፊት ያለው በረንዳ ርዝመቱ 20 ክንድ ሲሆን ይህም ከቤቱ ወርድ ጋር እኩል ነው፤ ከፍታው ደግሞ 20 ክንድ* ነው፤ ውስጡንም በንጹሕ ወርቅ ለበጠው።+