1 ነገሥት 10:16, 17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ንጉሥ ሰለሞን ከቅይጥ ወርቅ 200 ትላልቅ ጋሻዎችን ሠራ፤+ (እያንዳንዱ ጋሻ በ600 ሰቅል* ወርቅ ተለብጦ ነበር)፤+ 17 እንዲሁም ከቅይጥ ወርቅ 300 ትናንሽ ጋሻዎችን* ሠራ፤ (እያንዳንዱ ትንሽ ጋሻ በሦስት ምናን* ወርቅ ተለብጦ ነበር)። ከዚያም ንጉሡ የሊባኖስ ደን+ በተባለው ቤት አስቀመጣቸው። ኢሳይያስ 22:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የይሁዳም መከለያ*+ ይወገዳል። “አንተም በዚያ ቀን የደኑን የጦር መሣሪያ ግምጃ ቤት ትመለከታለህ፤
16 ንጉሥ ሰለሞን ከቅይጥ ወርቅ 200 ትላልቅ ጋሻዎችን ሠራ፤+ (እያንዳንዱ ጋሻ በ600 ሰቅል* ወርቅ ተለብጦ ነበር)፤+ 17 እንዲሁም ከቅይጥ ወርቅ 300 ትናንሽ ጋሻዎችን* ሠራ፤ (እያንዳንዱ ትንሽ ጋሻ በሦስት ምናን* ወርቅ ተለብጦ ነበር)። ከዚያም ንጉሡ የሊባኖስ ደን+ በተባለው ቤት አስቀመጣቸው።