2 ዜና መዋዕል 4:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ከዚያም የካህናቱን+ ግቢ+ እንዲሁም ትልቁን ግቢና+ የግቢውን በሮች ሠራ፤ የግቢዎቹንም በሮች በመዳብ ለበጣቸው።