ዘፀአት 37:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ከዚያም ከግራር እንጨት ጠረጴዛውን ሠራ።+ ርዝመቱ ሁለት ክንድ፣ ወርዱ አንድ ክንድ ከፍታው ደግሞ አንድ ክንድ ተኩል ነበር።+