2 ዜና መዋዕል 5:2, 3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በዚህ ጊዜ ሰለሞን የእስራኤልን ሽማግሌዎች፣ የነገዶቹን መሪዎች ሁሉና የእስራኤልን የአባቶች ቤት አለቆች ሰበሰበ። እነሱም የይሖዋን የቃል ኪዳን ታቦት ከዳዊት ከተማ ማለትም ከጽዮን+ ለማምጣት ወደ ኢየሩሳሌም መጡ።+ 3 የእስራኤል ሰዎች በሙሉ በሰባተኛው ወር በሚከበረው በዓል* ላይ በንጉሡ ፊት ተሰበሰቡ።+
2 በዚህ ጊዜ ሰለሞን የእስራኤልን ሽማግሌዎች፣ የነገዶቹን መሪዎች ሁሉና የእስራኤልን የአባቶች ቤት አለቆች ሰበሰበ። እነሱም የይሖዋን የቃል ኪዳን ታቦት ከዳዊት ከተማ ማለትም ከጽዮን+ ለማምጣት ወደ ኢየሩሳሌም መጡ።+ 3 የእስራኤል ሰዎች በሙሉ በሰባተኛው ወር በሚከበረው በዓል* ላይ በንጉሡ ፊት ተሰበሰቡ።+