-
2 ዜና መዋዕል 5:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ከዚያም ካህናቱ የይሖዋን የቃል ኪዳን ታቦት አምጥተው ቦታው ላይ ማለትም በቤቱ ውስጠኛ ክፍል ይኸውም በቅድስተ ቅዱሳኑ ውስጥ ከኪሩቦቹ ክንፎች በታች አስቀመጡት።+
-
-
መዝሙር 80:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
80 ዮሴፍን እንደ መንጋ የምትመራ
የእስራኤል እረኛ ሆይ፣+ አዳምጥ።
-
-
ሕዝቅኤል 10:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 የኪሩቦቹም ክንፎች ድምፅ ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ ሲናገር እንደሚሰማው ድምፅ እስከ ውጨኛው ግቢ ድረስ ይሰማ ነበር።+
-