መዝሙር 148:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 የይሖዋን ስም ያወድሱ፤ስሙ ብቻውን ከሌሎች ሁሉ በላይ ነውና።+ ግርማው ከምድርና ከሰማይ በላይ ነው።+ ኤርምያስ 23:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 “እኔ እንዳላየው በስውር ቦታ መሸሸግ የሚችል ሰው ይኖራል?”+ ይላል ይሖዋ። “ሰማያትንና ምድርን የሞላሁት እኔ አይደለሁም?”+ ይላል ይሖዋ።