መዝሙር 67:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ይህም መንገድህ በምድር ሁሉ ላይ፣+የማዳን ሥራህም በብሔራት ሁሉ መካከል እንዲታወቅ ነው።+ መዝሙር 102:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ብሔራት የይሖዋን ስም፣የምድር ነገሥታትም ሁሉ ክብርህን ይፈራሉ።+