-
ዘዳግም 18:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 በአምላክህ በይሖዋ ፊት እንከን የለሽ ሆነህ መገኘት አለብህ።+
-
-
2 ነገሥት 20:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 “እባክህ ይሖዋ ሆይ፣ በታማኝነትና በሙሉ ልብ በፊትህ እንዴት እንደተመላለስኩ እንዲሁም በዓይኖችህ ፊት መልካም የሆነውን ነገር እንዳደረግኩ እንድታስታውስ አጥብቄ እለምንሃለሁ።”+ ሕዝቅያስም ምርር ብሎ አለቀሰ።
-