የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘሌዋውያን 18:28
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 28 እናንተ ግን ምድሪቱን ስለማታረክሷት ከእናንተ በፊት የነበሩትን ብሔራት እንደተፋቻቸው እናንተን አትተፋችሁም።

  • ዘዳግም 4:26
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 26 ዮርዳኖስን ተሻግራችሁ ከምትወርሷት ምድር ያለጥርጥር ወዲያውኑ እንደምትደመሰሱ በዚህ ቀን ሰማይንና ምድርን በእናንተ ላይ ምሥክር አድርጌ እጠራባችኋለሁ። በምድሪቱ ላይ ረጅም ዘመን ከመኖር ይልቅ ሙሉ በሙሉ ትደመሰሳላችሁ።+

  • 2 ሳሙኤል 7:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 አባት እሆነዋለሁ፤ እሱም ልጄ ይሆናል።+ ጥፋት በሚያጠፋበት ጊዜም በሰዎች በትር፣ በሰው* ልጆች አለንጋ እቀጣዋለሁ።+

  • 2 ነገሥት 17:22, 23
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 የእስራኤልም ሰዎች ኢዮርብዓም የፈጸማቸውን ኃጢአቶች ሁሉ ሠሩ።+ ከዚያ ዞር አላሉም፤ 23 ይህም የሆነው ይሖዋ በአገልጋዮቹ በነቢያት ሁሉ አማካኝነት በተናገረው መሠረት እስራኤልን ከፊቱ እስኪያስወግድ ድረስ ነው።+ በመሆኑም እስራኤላውያን ከገዛ ምድራቸው ወደ አሦር በግዞት ተወሰዱ፤+ እስከ ዛሬም ድረስ በዚያ ይገኛሉ።

  • መዝሙር 89:30-32
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 30 ልጆቹ ሕጌን ቢተዉ፣

      ድንጋጌዎቼንም* አክብረው ባይመላለሱ፣

      31 ደንቦቼን ቢጥሱና

      ትእዛዛቴን ባይጠብቁ፣

      32 ባለመታዘዛቸው* በበትር እቀጣቸዋለሁ፤+

      በደል በመፈጸማቸውም እገርፋቸዋለሁ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ