ዘዳግም 28:37 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 ይሖዋ በሚያስገባህ ሕዝብ ሁሉ መካከል ማስፈራሪያ፣ መቀለጃና* መሳለቂያ ትሆናለህ።+ መዝሙር 44:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በብሔራት መካከል መቀለጃ እንድንሆን፣*ሕዝቦችም ራሳቸውን እንዲነቀንቁብን አደረግክ።+