1 ነገሥት 4:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 አሂሻር የቤቱ አዛዥ ነበር፤ የአብዳ ልጅ አዶኒራም+ የግዳጅ ሥራ እንዲሠሩ በተመለመሉት+ ላይ አዛዥ ነበር። 1 ነገሥት 5:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ሰለሞንም ከመላው እስራኤል የግዳጅ ሥራ የሚሠሩ ሰዎችን መለመለ፤ የተመለመሉትም ሰዎች ብዛታቸው 30,000 ነበር።+