1 ነገሥት 5:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ይሖዋም ቃል በገባለት መሠረት ለሰለሞን ጥበብ ሰጠው።+ በኪራምና በሰለሞን መካከል ሰላም ነበር፤ እንዲሁም የስምምነት ውል ተዋዋሉ።*