-
መሳፍንት 8:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ከዚያም የዮአስ ልጅ ጌድዮን ወደ ሄሬስ ሽቅብ በሚያስወጣው መንገድ በኩል አድርጎ ከውጊያው ተመለሰ።
-
-
መሳፍንት 8:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 እንዲሁም የጰኑኤልን ግንብ አፈረሰ፤+ የከተማዋንም ሰዎች ገደለ።
-