የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ነገሥት 11:36
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 36 አገልጋዬ ዳዊት ስሜ እንዲኖርባት ለራሴ በመረጥኳት ከተማ በኢየሩሳሌም ዘወትር በፊቴ መብራት እንዲኖረው+ ለልጁ አንድ ነገድ እሰጠዋለሁ።

  • 2 ዜና መዋዕል 21:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 7 ሆኖም ይሖዋ ከዳዊት ጋር ለገባው ቃል ኪዳን ሲል የዳዊትን ቤት ማጥፋት አልፈለገም፤+ ምክንያቱም ለእሱና ለልጆቹ ለሁልጊዜ የሚኖር መብራት* እንደሚሰጥ ቃል ገብቶ ነበር።+

  • መዝሙር 132:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 ይሖዋ ጽዮንን መርጧታልና፤+

      የራሱ መኖሪያ እንድትሆን ፈልጓል፤+ እንዲህም ብሏል፦

  • መዝሙር 132:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 በዚያ የዳዊትን ብርታት እጨምራለሁ።*

      ለቀባሁት አገልጋዬ መብራት አዘጋጅቻለሁ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ