1 ዜና መዋዕል 3:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 የሰለሞን ልጅ ሮብዓም፣+ የሮብዓም ልጅ አቢያህ፣+ የአቢያህ ልጅ አሳ፣+ የአሳ ልጅ ኢዮሳፍጥ፣+ ማቴዎስ 1:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ሰለሞን ሮብዓምን ወለደ፤+ሮብዓም አቢያህን ወለደ፤አቢያህ አሳን ወለደ፤+