-
ዘዳግም 12:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ከምድራቸው የምታስለቅቋቸው ብሔራት አማልክታቸውን ያመልኩባቸው የነበሩትን ቦታዎች በሙሉ፣ በረጃጅም ተራሮችም ሆነ በኮረብቶች ላይ ወይም በተንዠረገጉ ዛፎች ሥር ያሉትን ስፍራዎች ሙሉ በሙሉ አጥፉ።+
-
-
1 ነገሥት 22:41አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
41 የእስራኤል ንጉሥ አክዓብ በነገሠ በአራተኛው ዓመት የአሳ ልጅ ኢዮሳፍጥ+ በይሁዳ ላይ ነገሠ።
-