1 ነገሥት 16:23, 24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 የይሁዳ ንጉሥ አሳ በነገሠ በ31ኛው ዓመት ኦምሪ በእስራኤል ላይ ነገሠ፤ ለ12 ዓመትም ገዛ። በቲርጻም ሆኖ ለስድስት ዓመት ገዛ። 24 እሱም የሰማርያን ተራራ ከሼሜር ላይ በሁለት ታላንት* ብር ገዛ፤ በተራራውም ላይ ከተማ ገነባ። የገነባትንም ከተማ የተራራው ጌታ በሆነው በሼሜር ስም ሰማርያ*+ ብሎ ሰየማት። ኢሳይያስ 7:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የኤፍሬም ራስ ሰማርያ+ ነው፤የሰማርያም ራስ የረማልያህ ልጅ ነው።+ ጠንካራ እምነት ከሌላችሁጸንታችሁ መቆም አትችሉም።”’”
23 የይሁዳ ንጉሥ አሳ በነገሠ በ31ኛው ዓመት ኦምሪ በእስራኤል ላይ ነገሠ፤ ለ12 ዓመትም ገዛ። በቲርጻም ሆኖ ለስድስት ዓመት ገዛ። 24 እሱም የሰማርያን ተራራ ከሼሜር ላይ በሁለት ታላንት* ብር ገዛ፤ በተራራውም ላይ ከተማ ገነባ። የገነባትንም ከተማ የተራራው ጌታ በሆነው በሼሜር ስም ሰማርያ*+ ብሎ ሰየማት።