-
ዘኁልቁ 11:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 እንዲህስ ከምታደርገኝ እባክህ አሁኑኑ ግደለኝ።+ በፊትህ ሞገስ አግኝቼ ከሆነ ከእንግዲህ መከራ እንዳይ አታድርገኝ።”
-
-
ኢዮብ 3:21አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
21 ሞትን ቢመኙም የማያገኙት ለምንድን ነው?+
ከተሰወረ ሀብት ይበልጥ ይሹታል፤
-