ምሳሌ 16:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ኩራት ጥፋትን፣የትዕቢት መንፈስም ውድቀትን ይቀድማል።+ ምሳሌ 27:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 ነገ በሚሆነው ነገር አትመካ፤ቀን የሚያመጣውን* አታውቅምና።+ መክብብ 7:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የአንድ ነገር ፍጻሜ ከጅማሬው ይሻላል። ትዕቢተኛ ከመሆን ይልቅ ታጋሽ መሆን ይሻላል።+