1 ነገሥት 20:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 ከነቢያት ልጆች*+ አንዱ በይሖዋ ቃል ታዞ ጓደኛውን “እባክህ ምታኝ” አለው። ሰውየው ግን ሊመታው ፈቃደኛ አልሆነም።