-
1 ነገሥት 18:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 አክዓብም ልክ ኤልያስን ሲያየው “በእስራኤል ላይ ከፍተኛ ችግር የምትፈጥረው* አንተ ነህ?” አለው።
-
-
አሞጽ 5:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 እነሱ በከተማዋ በር ላይ ሆነው የሚወቅሱትን ይጠላሉ፤
እውነት የሚናገሩትንም ይጸየፋሉ።+
-