የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ሳሙኤል 2:35
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 35 ከዚያም ለራሴ ታማኝ የሆነ ካህን አስነሳለሁ።+ እሱም ከልቤ ፍላጎት* ጋር የሚስማማ ተግባር ይፈጽማል፤ እኔም ዘላቂ የሆነ ቤት እሠራለታለሁ፤ እሱም እኔ በቀባሁት ፊት ሁልጊዜ ይሄዳል።

  • 1 ዜና መዋዕል 6:50
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 50 የአሮን ዘሮች እነዚህ ነበሩ፦+ የአሮን ልጅ አልዓዛር፣+ የአልዓዛር ልጅ ፊንሃስ፣ የፊንሃስ ልጅ አቢሹዓ፣

  • 1 ዜና መዋዕል 6:53
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 53  የአኪጡብ ልጅ ሳዶቅ፣+ የሳዶቅ ልጅ አኪማዓስ።

  • 1 ዜና መዋዕል 12:28
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 28 በተጨማሪም ሳዶቅ+ የተባለው ኃያልና ደፋር ወጣት ከአባቶቹ ቤት ከተውጣጡ 22 አለቆች ጋር መጣ።

  • 1 ዜና መዋዕል 16:37
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 37 ከዚያም ዳዊት በዕለታዊው ልማድ መሠረት+ በታቦቱ ፊት ዘወትር እንዲያገለግሉ+ አሳፍንና+ ወንድሞቹን በዚያ በይሖዋ የቃል ኪዳን ታቦት ፊት ተዋቸው።

  • 1 ዜና መዋዕል 16:39
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 39 ካህኑ ሳዶቅና+ አብረውት የሚያገለግሉት ካህናት ደግሞ በገባኦን በሚገኘው ከፍ ያለ ቦታ፣+ በይሖዋ የማደሪያ ድንኳን ፊት ነበሩ፤

  • 1 ዜና መዋዕል 24:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 ዳዊት፣ ከአልዓዛር ወንዶች ልጆች አንዱ ከሆነው ከሳዶቅ+ እንዲሁም ከኢታምር ወንዶች ልጆች አንዱ ከሆነው ከአሂሜሌክ ጋር ሆኖ የአሮንን ዘሮች በተሰጣቸው የአገልግሎት ኃላፊነት መሠረት መደባቸው።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ