ዮሐንስ 6:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 “አምስት የገብስ ዳቦና ሁለት ትናንሽ ዓሣ የያዘ አንድ ትንሽ ልጅ እዚህ አለ። ይህ ግን ለዚህ ሁሉ ሕዝብ እንዴት ይበቃል?”+