መዝሙር 34:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የይሖዋ መልአክ አምላክን በሚፈሩ ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፤+ደግሞም ይታደጋቸዋል።+ ማቴዎስ 26:53 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 53 ለመሆኑ በዚህች ቅጽበት ከ12 ሌጌዎን* የሚበልጡ መላእክት እንዲልክልኝ አባቴን መጠየቅ የማልችል ይመስልሃል?+