ሰቆቃወ ኤርምያስ 4:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ሩኅሩኅ የሆኑ ሴቶች በገዛ እጃቸው ልጆቻቸውን ቀቅለዋል።+ የሕዝቤ ሴት ልጅ ጥፋት በደረሰባት ጊዜ እንደ እዝን እንጀራ ሆነውላቸዋል።+