- 
	                        
            
            1 ነገሥት 16:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
- 
                            - 
                                        16 በኋላም ከተማዋን ከቦ የነበረው ሠራዊት “ዚምሪ ሴራ በመጠንሰስ ንጉሡን ገድሎታል” የሚል ወሬ ሰማ። በመሆኑም መላው እስራኤል የሠራዊቱ አለቃ የሆነውን ኦምሪን+ በዚያን ቀን በሰፈሩ ውስጥ በእስራኤል ላይ አነገሡት። 
 
- 
                                        
- 
	                        
            
            1 ነገሥት 16:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
- 
                            - 
                                        23 የይሁዳ ንጉሥ አሳ በነገሠ በ31ኛው ዓመት ኦምሪ በእስራኤል ላይ ነገሠ፤ ለ12 ዓመትም ገዛ። በቲርጻም ሆኖ ለስድስት ዓመት ገዛ። 
 
-