-
2 ነገሥት 13:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 የይሁዳ ንጉሥ ኢዮዓስ+ በነገሠ በ37ኛው ዓመት የኢዮዓካዝ ልጅ ኢዮዓስ በእስራኤል ላይ ነገሠ፤ በሰማርያም ሆኖ ለ16 ዓመት ገዛ።
-
-
2 ነገሥት 14:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 በመጨረሻም ኢዮርብዓም ከአባቶቹ ከእስራኤል ነገሥታት ጋር አንቀላፋ፤ ልጁም ዘካርያስ+ በእሱ ምትክ ነገሠ።
-