-
ዘዳግም 5:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 አምላካችን ይሖዋ በኮሬብ ከእኛ ጋር ቃል ኪዳን ገብቷል።+
-
-
ዘዳግም 29:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 አሁን እዚህ የተገኘኸው አምላክህ ይሖዋ በዛሬው ዕለት ከአንተ ጋር ወደሚገባው ይኸውም በመሐላ ወደሚያጸናው ወደ አምላክህ ወደ ይሖዋ ቃል ኪዳን እንድትገባ ነው፤+
-