የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ነገሥት 17:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 5 የአሦር ንጉሥ መላ አገሪቱን ወረረ፤ ወደ ሰማርያም መጥቶ ከተማዋን ለሦስት ዓመት ከበባት።

  • 2 ዜና መዋዕል 32:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 “የአሦር ንጉሥ ሰናክሬም እንዲህ ይላል፦ ‘ኢየሩሳሌም ተከባ ሳለ ከከተማዋ ሳትወጡ የቀራችሁት በምን ተማምናችሁ ነው?+

  • 2 ዜና መዋዕል 32:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 እኔም ሆንኩ አባቶቼ በተለያዩ አገሮች ሕዝቦች ሁሉ ላይ ያደረግነውን አታውቁም?+ የእነዚህ አገሮች ሕዝቦች አማልክት ምድራቸውን ከእጄ መታደግ ችለዋል?+

  • ኢሳይያስ 10:8-11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 እሱ እንዲህ ይላል፦

      ‘አለቆች ሆነው የሚያገለግሉኝ ሁሉ ነገሥታት አይደሉም?+

       9 ካልኖ+ እንደ ካርከሚሽ+ አይደለችም?

      ሃማት+ እንደ አርጳድ+ አይደለችም?

      ሰማርያስ+ እንደ ደማስቆ+ አይደለችም?

      10 እጄ በኢየሩሳሌምና በሰማርያ ካሉት ይበልጥ በርካታ የተቀረጹ ምስሎች ያሏቸውንና

      ከንቱ አማልክት የሚያመልኩትን መንግሥታት ይዟል!+

      11 በሰማርያና ከንቱ በሆኑት አማልክቷ ላይ እንዳደረግኩት ሁሉ፣

      በኢየሩሳሌምና በጣዖቶቿስ ላይ እንዲሁ አላደርግም?’+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ