2 ነገሥት 19:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ሕዝቅያስም በይሖዋ ፊት እንዲህ ሲል ጸለየ፦+ “ከኪሩቤል በላይ* የምትቀመጥ፣+ የእስራኤል አምላክ ይሖዋ ሆይ፣ የምድር መንግሥታት ሁሉ እውነተኛ አምላክ አንተ ብቻ ነህ።+ ሰማያትንና ምድርን ሠርተሃል። ኢሳይያስ 37:21, 22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 ከዚያም የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ እንዲህ የሚል መልእክት ወደ ሕዝቅያስ ላከ፦ “የእስራኤል አምላክ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘የአሦርን ንጉሥ ሰናክሬምን በተመለከተ ወደ እኔ ስለጸለይክ፣+ 22 ይሖዋ በእሱ ላይ የተናገረው ቃል ይህ ነው፦ “ድንግሊቱ የጽዮን ልጅ ትንቅሃለች፤ ደግሞም ታፌዝብሃለች። የኢየሩሳሌም ሴት ልጅ ራሷን ትነቀንቅብሃለች።
15 ሕዝቅያስም በይሖዋ ፊት እንዲህ ሲል ጸለየ፦+ “ከኪሩቤል በላይ* የምትቀመጥ፣+ የእስራኤል አምላክ ይሖዋ ሆይ፣ የምድር መንግሥታት ሁሉ እውነተኛ አምላክ አንተ ብቻ ነህ።+ ሰማያትንና ምድርን ሠርተሃል።
21 ከዚያም የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ እንዲህ የሚል መልእክት ወደ ሕዝቅያስ ላከ፦ “የእስራኤል አምላክ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘የአሦርን ንጉሥ ሰናክሬምን በተመለከተ ወደ እኔ ስለጸለይክ፣+ 22 ይሖዋ በእሱ ላይ የተናገረው ቃል ይህ ነው፦ “ድንግሊቱ የጽዮን ልጅ ትንቅሃለች፤ ደግሞም ታፌዝብሃለች። የኢየሩሳሌም ሴት ልጅ ራሷን ትነቀንቅብሃለች።