-
ዘፍጥረት 26:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 በመሆኑም ፍልስጤማውያን የአባቱ አገልጋዮች በአብርሃም ዘመን የቆፈሯቸውን የውኃ ጉድጓዶች+ በሙሉ አፈር በመሙላት ደፈኗቸው።
-
-
2 ዜና መዋዕል 32:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ብዙ ሰዎች ተሰብስበው “የአሦር ነገሥታት መጥተው ለምን ብዙ ውኃ ያግኙ?” በማለት ምንጮቹንና በምድሪቱ መካከል የሚፈሰውን ጅረት በሙሉ ደፈኑ።
-