1 ዜና መዋዕል 3:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 የኢዮዓታም ልጅ አካዝ፣+ የአካዝ ልጅ ሕዝቅያስ፣+ የሕዝቅያስ ልጅ ምናሴ፣+ ማቴዎስ 1:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ሕዝቅያስ ምናሴን ወለደ፤+ምናሴ አምዖንን ወለደ፤+አምዖን ኢዮስያስን ወለደ፤+