ኢሳይያስ 16:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በመሆኑም ሞዓብ፣ ስለ ሞዓብ ዋይ ዋይ ይላል፤አዎ፣ ሁሉም ዋይ ዋይ ይላሉ።+ የተመቱት ሰዎች ስለ ቂርሃረሰት+ የዘቢብ ቂጣ ያለቅሳሉ።