2 ነገሥት 21:11, 12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 “የይሁዳ ንጉሥ ምናሴ እነዚህን ሁሉ አስጸያፊ ነገሮች አድርጓል፤ ከእሱ በፊት ከነበሩት አሞራውያን+ ሁሉ ይበልጥ ክፉ ድርጊት ፈጽሟል፤+ አስጸያፊ በሆኑ ጣዖቶቹም* ይሁዳ ኃጢአት እንዲሠራ አድርጓል። 12 ስለዚህ የእስራኤል አምላክ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘ለሚሰማው ሰው ሁሉ ጆሮ የሚሰቀጥጥ* ጥፋት በኢየሩሳሌምና በይሁዳ ላይ አመጣለሁ።+ 2 ነገሥት 24:3, 4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ይህ ነገር ይሖዋ ባዘዘው መሠረት በይሁዳ ላይ የደረሰው ይሁዳን ከፊቱ ለማጥፋት ነው፤+ ይህም የሆነው ምናሴ በሠራቸው ኃጢአቶች ሁሉ የተነሳ ነው፤+ 4 ንጹሕ ደም በማፍሰስ ኢየሩሳሌም በንጹሕ ደም እንድትጥለቀለቅ በማድረጉ ነው፤+ ይሖዋም ይቅር ለማለት ፈቃደኛ አልሆነም።+ ኤርምያስ 15:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 የይሁዳ ንጉሥ፣ የሕዝቅያስ ልጅ ምናሴ በኢየሩሳሌም ከፈጸመው ድርጊት የተነሳ+ ለምድር መንግሥታት ሁሉ መቀጣጫ እንዲሆኑ አደርጋቸዋለሁ።+
11 “የይሁዳ ንጉሥ ምናሴ እነዚህን ሁሉ አስጸያፊ ነገሮች አድርጓል፤ ከእሱ በፊት ከነበሩት አሞራውያን+ ሁሉ ይበልጥ ክፉ ድርጊት ፈጽሟል፤+ አስጸያፊ በሆኑ ጣዖቶቹም* ይሁዳ ኃጢአት እንዲሠራ አድርጓል። 12 ስለዚህ የእስራኤል አምላክ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘ለሚሰማው ሰው ሁሉ ጆሮ የሚሰቀጥጥ* ጥፋት በኢየሩሳሌምና በይሁዳ ላይ አመጣለሁ።+
3 ይህ ነገር ይሖዋ ባዘዘው መሠረት በይሁዳ ላይ የደረሰው ይሁዳን ከፊቱ ለማጥፋት ነው፤+ ይህም የሆነው ምናሴ በሠራቸው ኃጢአቶች ሁሉ የተነሳ ነው፤+ 4 ንጹሕ ደም በማፍሰስ ኢየሩሳሌም በንጹሕ ደም እንድትጥለቀለቅ በማድረጉ ነው፤+ ይሖዋም ይቅር ለማለት ፈቃደኛ አልሆነም።+