2 ነገሥት 18:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ከዚያም የአሦር ንጉሥ እስራኤላውያንን ወደ አሦር በግዞት ወስዶ+ በሃላህ፣ በጎዛን ወንዝ አጠገብ በምትገኘው በሃቦርና በሜዶናውያን ከተሞች አሰፈራቸው።+ 2 ነገሥት 21:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 በሰማርያ ላይ ተጠቅሜበት የነበረውን የመለኪያ ገመድ+ በኢየሩሳሌም ላይ እዘረጋለሁ፤+ እንዲሁም በአክዓብ ቤት+ ላይ ተጠቅሜበት የነበረውን ውኃ ልክ* በእሷ ላይ እጠቀማለሁ፤ አንድ ሰው ሳህኑን እንደሚወለውል ሁሉ እኔም ኢየሩሳሌምን ከወለወልኩ በኋላ እገለብጣታለሁ።+
13 በሰማርያ ላይ ተጠቅሜበት የነበረውን የመለኪያ ገመድ+ በኢየሩሳሌም ላይ እዘረጋለሁ፤+ እንዲሁም በአክዓብ ቤት+ ላይ ተጠቅሜበት የነበረውን ውኃ ልክ* በእሷ ላይ እጠቀማለሁ፤ አንድ ሰው ሳህኑን እንደሚወለውል ሁሉ እኔም ኢየሩሳሌምን ከወለወልኩ በኋላ እገለብጣታለሁ።+