2 ዜና መዋዕል 36:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ይሁን እንጂ የግብፅ ንጉሥ በኢየሩሳሌም ካለው ዙፋኑ አወረደው፤ በምድሪቱም ላይ 100 የብር ታላንትና* አንድ የወርቅ ታላንት ቅጣት ጣለ።+