ኤርምያስ 52:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ናቡከደነጾር* በግዞት የወሰዳቸው ሰዎች እነዚህ ናቸው፦ በሰባተኛው ዓመት 3,023 አይሁዳውያንን ወሰደ።+