ኤርምያስ 26:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ይሁንና የሳፋን+ ልጅ አኪቃም+ ኤርምያስን ረዳው፤ በመሆኑም ኤርምያስ እንዲገደል ለሕዝቡ አልተሰጠም።+