ምሳሌ 11:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ይሖዋ ጠማማ ልብ ያላቸውን ሰዎች ይጸየፋል፤+ነቀፋ በሌለበት ጎዳና የሚመላለሱ ግን ደስ ያሰኙታል።+ ምሳሌ 15:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ይሖዋ የክፉዎችን መሥዋዕት ይጸየፋል፤+የቅኖች ጸሎት ግን ደስ ያሰኘዋል።+ ዕብራውያን 1:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ጽድቅን ወደድክ፤ ዓመፅን ጠላህ። ስለዚህ አምላክ ይኸውም አምላክህ ከባልንጀሮችህ* ይበልጥ በደስታ ዘይት ቀባህ።”+