ኢሳይያስ 23:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እናንተ በባሕር ዳርቻ የምትኖሩ ሰዎች፣ ጸጥ በሉ። ባሕሩን አቋርጠው የሚመጡት የሲዶና+ ነጋዴዎች ሀብት በሀብት አድርገዋችኋል።