ዘፍጥረት 10:15-18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ከነአን የበኩር ልጁን ሲዶናን፣+ ሄትን+ 16 እንዲሁም ኢያቡሳዊውን፣+ አሞራዊውን፣+ ገርጌሻዊውን፣ 17 ሂዋዊውን፣+ አርቃዊውን፣ ሲናዊውን፣ 18 አርዋዳዊውን፣+ ጸማራዊውን እና ሃማታዊውን+ ወለደ። ከዚያ በኋላ የከነአናውያን ቤተሰቦች ተበተኑ።
15 ከነአን የበኩር ልጁን ሲዶናን፣+ ሄትን+ 16 እንዲሁም ኢያቡሳዊውን፣+ አሞራዊውን፣+ ገርጌሻዊውን፣ 17 ሂዋዊውን፣+ አርቃዊውን፣ ሲናዊውን፣ 18 አርዋዳዊውን፣+ ጸማራዊውን እና ሃማታዊውን+ ወለደ። ከዚያ በኋላ የከነአናውያን ቤተሰቦች ተበተኑ።