-
ዘፀአት 6:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 የቀአት ወንዶች ልጆች አምራም፣ ይጽሃር፣ ኬብሮን እና ዑዚኤል ነበሩ።+ ቀአት 133 ዓመት ኖረ።
-
-
ዘኁልቁ 3:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 የአምራማውያን ቤተሰብ፣ የይጽሃራውያን ቤተሰብ፣ የኬብሮናውያን ቤተሰብና የዑዚኤላውያን ቤተሰብ የተገኘው ከቀአት ነበር። የቀአታውያን ቤተሰቦች እነዚህ ነበሩ።+
-