የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 12:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 7 ይሖዋም ለአብራም ተገለጠለትና “ይህችን ምድር ለዘርህ+ እሰጣለሁ”+ አለው። ስለዚህ አብራም ተገልጦለት ለነበረው ለይሖዋ በዚያ መሠዊያ ሠራ።

  • ዘፍጥረት 17:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 8 ባዕድ ሆነህ የኖርክበትን አገር ይኸውም መላውን የከነአን ምድር ለአንተና ከአንተ በኋላ ለሚመጡት ዘሮችህ ዘላቂ ርስት አድርጌ እሰጣለሁ፤+ እኔም አምላካቸው እሆናለሁ።”+

  • ዘፍጥረት 35:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 ለአብርሃምና ለይስሐቅ የሰጠኋትን ምድር ለአንተ እሰጥሃለሁ፤ ከአንተ በኋላ ለሚመጡት ዘሮችህም ይህችን ምድር እሰጣለሁ።”+

  • ዘዳግም 32:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 ልዑሉ ለብሔራት ርስታቸውን ሲሰጥ፣+

      የአዳምን ልጆች* አንዱን ከሌላው ሲለያይ፣+

      በእስራኤል ልጆች ቁጥር ልክ+

      የሕዝቦችን ወሰን ደነገገ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ