የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 34:30
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 30 በዚህ ጊዜ ያዕቆብ፣ ስምዖንንና ሌዊን+ እንዲህ አላቸው፦ “በዚህች አገር በሚኖሩት በከነአናውያንና በፈሪዛውያን ዘንድ እንደ ጥምብ እንድቆጠር በማድረግ ከፍተኛ ችግር ውስጥ ከተታችሁኝ።* እኔ እንግዲህ በቁጥር አነስተኛ ነኝ፤ እነሱም በእኔ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር ግንባር ፈጥረው መምጣታቸው አይቀርም፤ በዚህም የተነሳ እኔም ሆንኩ ቤቴ እንጠፋለን።”

  • ዘዳግም 26:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 5 አንተም በአምላክህ በይሖዋ ፊት እንዲህ ብለህ ተናገር፦ ‘አባቴ ዘላን* አራማዊ+ ነበር፤ እሱም ወደ ግብፅ ወርዶ+ በቁጥር አነስተኛ ከሆነው ቤተሰቡ+ ጋር የባዕድ አገር ሰው ሆኖ መኖር ጀመረ። ሆኖም በዚያ ሲኖር ኃያልና ቁጥሩ የበዛ ታላቅ ብሔር ሆነ።+

  • መዝሙር 105:12-15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 ይህን የተናገረው በቁጥር ጥቂት፣

      አዎ፣ በጣም ጥቂት በነበሩ ጊዜ ነው፤+ በምድሪቱም ላይ የባዕድ አገር ሰዎች ነበሩ።+

      13 እነሱም ከአንዱ ብሔር ወደ ሌላው ብሔር፣

      ከአንዱም መንግሥት ወደ ሌላው ሕዝብ ተንከራተቱ።+

      14 ማንም እንዲጨቁናቸው አልፈቀደም፤+

      ይልቁንም ለእነሱ ሲል ነገሥታትን ገሠጸ፤+

      15 “የቀባኋቸውን አገልጋዮቼን አትንኩ፤

      በነቢያቴም ላይ አንዳች ክፉ ነገር አታድርጉ” አላቸው።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ